• tell a frined

  • .

    .

    .

    .

    .

    የዕለት እንጀራዬ
    እሮብ
    የካቲት 14 ቀን
    መዝሙር
    ምዕራፍ 71-75

    ( February = 22
    ዘዳግም
    ምዕራፍ 19-21)

    .
    እንዲህም አላቸው። ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ።(ሉቃ. 24:46-49). ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሳ በኍላ መጀመሪያ ለመረጣቸው ሐዋሪያት የተናገራቸው በዚህ መልኩ ነበር።
     ጌታ ኢየሱስ ከማረጉ በፊት ሊጠብቁት የሚገባ ተስፋ እንዳለ ሲነግራቸው ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።(ሐዋ 1:8).
    "ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ የተሰጠ ሃይማኖት (ይሁዳ 3) የተወለደው ሐዋሪያው ጴጥሮስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በበአለ ሃምሳ ቀን በሰበከው ስብከት ነው። (ሐዋ 2:14-47). ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመንግስተ ሰማየት መክፈቻ ቁልፎች ሊሰጠው ቃል የገባለት ሐዋሪያው ጴጥሮስ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። (ማቴ. 16:15-19).
    ከዚህ በታች የተጠቀሱ ጥቅሶች የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋሪያት በዚህ እምነት ላይ የተሰጣቸውን ስልጣን ያሳያሉ።: (ማቴ. 10:40; ሉቃ 10:16; ዮሐ 15:16; 17:18-20; ማር 16:15; ሉቃ. 24:44-45; ሐዋ 10:39-42; ገላ 1:8-12; 1 ቆሮ 3:10-11; 2ቆሮ. 4:3-4; I ዮሐ 4:6; I ዮሐ 1:1-4; ኤፌ 2:20; ራእ 21:14)
    የአለምአቀፍ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ከዚህ በታች ጠቅለል ባለ መልኩ በቀረቡት የእምነት አንቀጾች የመጽሃፍ ቅዱስ ጸሃፊዎችን፣ነቢያትንና የሐዋሪያት ትምህርቶችንና ልምምዶች ታምናለች፤አጥብቃም ታስተምራለች።>
    /**/
    HOME
    Doctrin Amharic
    Doctrin Engilish
    Tracts
    Video Youtube
    Video Prechings
    Photographs
    Audio Song
    Audio Sermon
    Amharic Bible
    English Bible
    Amharic SERA
    Amharic tracts
    English Tracts
    Amharic Articls on topic
    Articles on Topiic
    Books
    Jornals
    Forum
    Blogs
    Contact
    Help
      paltalk how